Welcome to Apostle Born Ministries

 

ይህ አገልግሎት በመለኮት ፍቃድና ምሪት ከጌታ በተቀበልነው መልእክት የተጀመረ ሲሆን ሁላችንም በመንፈስ ቅዱስ ለክርስቶስ ቀን (ለንጥቀት) እንድንዘጋጅና ለዙፋኑ ሕይወት ክብር እድንበቃ ጌታ በሰጠን በራሱ ፀጋ የሚሰራብን በመሆኑ፣በጉ (ክርስቶስም) በእኛ ምክንያት እንዳይዘገይ ለማፍጠን የወንጌልን እውነት  በመንፈስ ቅዱስ ሃይል በመግለጥ ላይ እንገኛለን። ስለሆነም ቤተክርስቲያን ማለት  የመሰብሰቢያ አዳራሹ/ሕንፃ ሳይሆን እኛ የክርስቶስ አካል ሁላችንም ስለሆንን ኑና አብረን ክርስቶስን ጸንተው ከሚጠብቁ፣ከሚያስቸኩሉና ከሚነጠቁት ከጥቂቶቹ ተርታ ለመሆን አብረን እንሰራ፣ እንዘጋጅ ።  ዮሀንስ14:1-3. ቡሩካን ናችሁ።  

Learn More

Upcoming Events

Mark your calendars for these great events coming up.

Latest News

Recent updates to keep you in the loop.