መልእክተኛነታችን

አንድ ብቻ በሆነው  ባለራእይ (መለኮት) እንዲሁም ብቸኛ በሆነው በራእዩ በክርስቶስ ኢየሱስ በዩሃንስ14፥1-3 መሰረት በመንፈስ ቅዱስ ትውልድ ሁሉ ለክርስቶስ ቀን (ለንጥቀት) የተዘጋጀና ለዙፋኑ ሕይወት ክብር የበቃ እንዲሆን በእኛ ሁኔታ በሚሰራብን እግዚአብሔር ማንቃት ነው።

OUR MESSAGE
This is your sub-headline

Try to limit your content to a maximum of 2 - 3 sentences so that you don’t lose your readers interest. A great way to break up large amounts of text is to create additional blocks.

ተልዕኮ/OUR MISSION

 ቤተ-ክርስቲያን መትከል (በክርስቶስ ላይ ሰዎች እንዲመሰረቱ ስር እንዲሰዱ ማድረግ) 

በመገናኛ ብዙሃን ትምህርቶችና ኦርሶችን በOnline እና በአካል መስጠት

 የጸጋ ተካፍሎት ማድረግ (ሰዎች የተሰጣቸውን ጸጋ መለየት፣ እንዲያውቁ ማድረግና፣  በዚያም እውቅና በመስጠት በመክሊታቸው እንዲያተርፍ ማገዝ)

በሚቀጥል የእግዚአብሔር መንግስት ላይ ትኩረት በማድረግ ወንጌልን መስራት

በጉን ክርስቶስን ማፋጠንና ማስቸኮል

እውነተኛ የክርስቶስ ኢየሱስ ደቀመዝሙር ማፍራት

OUR MISSION
መሻታችን ወይም ግባችን:
 
 እስከ መጨረሻ በመጽናት ከሚድኑትና ከሚነጠቁት ከጥቂቶቹ ወገን ሆኖ መገኘት ነው።